የሀገር ውስጥ ዜና

በምስራቅ ሐረርጌና ምስራቅ ባሌ ዞኖች ከለውጡ በኋላ የተገኙ ስኬቶችን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ

By Amele Demsew

April 02, 2023

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌና ምስራቅ ባሌ ዞኖች የተለያዩ አካባቢዎች ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡

የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ ድልና ስኬቶችን የሚያንጸባርቁ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡

በድጋፍ ሰልፉ በርካታ ቁጥር ያላቸው በዞኖቹ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል፡፡

#Ethiopia ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!