የሀገር ውስጥ ዜና

በአሰላ ሪፈራልና የማስተማሪያ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተጀመረ

By Feven Bishaw

April 17, 2020

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰላ ሪፈራልና የማስተማሪያ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተጀመረ።

በአርሲ ዩኒቨርስቲ ስር በሚገኘው ሆስፒታል የተጀመረው ምርመራ በቀን 72 ናሙናዎችን የመርመር አቅም አለው ነው።