የሀገር ውስጥ ዜና

“ኢትዮጵያ ታንብብ፤ እናንብብ ፤ እናብብ” በሚል መሪ ሐሳብ ውይይት እየተካሄደ ነው

By Feven Bishaw

April 27, 2023

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኢትዮጵያ ታንብብ፤ እናንብብ፤ እናብብ” በሚል መሪ ሐሳብ በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው::

በውይይቱ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ምሁራን፣ ደራሲዎች እና የጥበብ ባለሙያዎች ተገኝተዋል::

በአዲሱ ሙሉነህ