የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ድጋፍ በሱዳን የነበሩ ቻይናውያን በመውጣታቸው እናመሠግናለን – ቻይና

By ዮሐንስ ደርበው

April 28, 2023

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኩል በተደረገ ከፍተኛ እገዛ በሱዳን የሚገኙ በርካታ ቻይናውያን በሠላም ከሀገሪቷ መውጣታቸውን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ አስታወቀ፡፡

በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢያን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ለኢትዮጵያ መንግሥት እና ሕዝብ ያላቸውን ልባዊ አድናቆት እና ምሥጋና አቅርበዋል፡፡

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!