የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኦላፍ ሾልዝ ጋር ተወያዩ

By Shambel Mihret

May 04, 2023

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ጋር ተወያዩ።

ኦላፍ ሾልዝ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው ይታወሳል።

የጀርመኑ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ በኬንያ ይፋዊ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።