አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሕገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመግታት በተደረገዉ እንቅስቃሴ 38 ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎች እና ሽጉጥ ተያዘ፡፡