Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በወርቅ መግዣ ዋጋ ላይ ማሻያ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በወርቅ መግዣ ዋጋ ላይ ማሻያ ማድረጉን አስታወቀ።

ባንኩ በላከው መግለጫ በወርቅ ንግድ በሚታየው ህገ ወጥ ወርቅ ንግድ ምክንያት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለባንኩ እየቀረበ ያለው የወርቅ መጠን የሚጠበቀውን ያህል አለመሆኑን አስታውቋል።

በመሆኑም ባንኩ በወርቅ መግዣ ዋጋ ላይ ከዚህ ቀደም ለአቅራቢዎች የሚከፈለው 35 በመቶ ክፍያ ቀርቶ በየዕለቱ በሚወጣው ዓለም አቀፍ ዋጋ ላይ ለአቅራቢዎች ተጨማሪ ክፍያ እንዲከፈል ወስኗል።

በዚህ መሰረትም

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.