የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛን ተቀብለው አነጋገሩ

By Amele Demsew

May 11, 2023

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ ተቀብለው አነጋገሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ መልዕክተኛውን ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን አስታውቀዋል።