Fana: At a Speed of Life!

የሚዲያ አመራሮች፣ አርታኢዎችና ሌሎች ባለሙያዎች የግብርና አውደ ርዕይን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዲያ አመራሮች፣ አርታኢዎች፣ አዘጋጆችና ሌሎች ባለሙያዎች የግብርና አውደ ርዕይን እየጎበኙ ነው፡፡

በጉብኝቱ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቲን (ዶ/ር) ጨምሮ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

“ከቤት-ሙከራ ወደ አዝመራ” በሚል መሪ ሀሳብ የግብርና አውደ ርዕይ ሚያዝያ 29 ቀን 2015 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም መከፈቱ የሚታወስ ነው፡፡

በአብርሃም ፈቀደ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.