የሚኒስትሮች የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የሚኒስትሮች የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ፡፡
የሚኒስትሮች የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ 2ኛውን የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳን ዛሬ ተመልክቷል።
በመጨረሻም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቀጣይ ተግባር አቅጣጫዎችን አስቀምጠው የ100 ቀን ግምገማው ዛሬ ተጠናቋል፡፡