የሀገር ውስጥ ዜና

የሶማሌ ክልል እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ውይይት ተጀመረ

By Alemayehu Geremew

May 24, 2023

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ውይይት መካሄድ ጀምሯል፡፡

ውይይቱ “የመንግሥት ቅቡልነት ምንነት፣ ማረጋገጫ መንገዶችና የብልፅግና አቅጣጫዎች “በሚል መሪ-ቃል ነው የሚካሄደው፡፡