የሐረሪ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የምክክር መድረክ ማካሄድ ጀመሩ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ምክክር እያካሄዱ ነው።
መድረኩ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት እንደሚቆይ የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።
ዛሬ በተጀመረው መድረክ ላይም በብልፅግና ፓርቲ ሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ እና ምክትል ኃላፊው አቶ አብዱልሀኪም ኡመርን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!