የሀገር ውስጥ ዜና

ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተካሄደ

By Mikias Ayele

May 28, 2023

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች ዋና ዋና ከተሞች ዜጎች ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ በታላቅ ሠላማዊ ሰልፍ ገልፀዋል።

በድጋፍ ሰልፉ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ወጣቶችና የየአካባቢዎቹ  ነዋሪዎች ተሳትፈዋል፡፡

ሰልፈኞቹ ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ የሚገልፅ መፈክርም  አሰምተዋል፡፡