ቢዝነስ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቢጃንና ኒውዮርክ መካከል የሚያደርገውን በረራ ጀመረ

By Mikias Ayele

May 29, 2023

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቢጃን እና ኒውዮርክ ከተሞች መካከል የሚያደርገውን ቀጥታ በረራ ጀምሯል፡፡

በረራው በዛሬው ዕለት በአቢጃን አውሮፕላን ማረፊያ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ መረጃ  ያመላክታል፡፡