Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ የኢ-ኮሜርስ ሎጀስቲክስ አገልግሎት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዕቃ ጭነት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የኢ-ኮሜርስ ሎጀስቲክስ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ የአፍሪካን የኢ-ኮሜርስ ንግድ ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ መድረሱንም በመረጃው አስታውቋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.