የሀገር ውስጥ ዜና

የሰኔ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

By Melaku Gedif

June 05, 2023

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉም ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከግንቦት 29 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በግንቦት ወር ሲሸጥ በነበረው ዋጋ እንደሚቀጥል ተገለጸ።

በዚሁ መሠረት :-

1. ቤንዚን ……………………………………… ብር 69.52 በሊትር

2. ነጭ ናፍጣ……………………………………ብር 71.15 በሊትር

3. ኬሮሲን ………………………………………ብር 71.15 በሊትር

4. የአውሮፕላን ነዳጅ ……………………….ብር 65.35 በሊትር

5. ቀላል ጥቁር ናፍጣ………………………….ብር 57.97 በሊትር

6. ከባድ ጥቁር ናፍጣ…………………………..ብር 56.63 በሊትር