Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል የ2ኛ ምዕራፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የፊታችን እሁድ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሁለተኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ሰኔ 18 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡

በክልሉ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ባለፉት አራት ዓመታት 13 ነጥብ 86 ቢሊየን ችግኝ መተከሉ እና 84 በመቶ መጽደቁ ተገልጿል፡፡

በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ አብዱራህማን አብደላ በሰጡት መግለጫ÷ ዘንድሮ 4 ነጥብ 5 ቢሊየን የተለያየ ዓይት ችግኝ ለመትከል ዝግጁ መሆናቸው ገልጸዋል፡፡

በችግኝ ተከላው መርሐ ግብር 14 ሚሊየን የሕብረተሰብ ክፍሎች እደሚሳተፉም ተመላክቷል፡፡

በአመርቲ ተስፋዬ

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.