11ኛው የስልጤ ልማት ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የስልጤ ልማት ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በጉባኤው የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ የኢጋድ የደህንነት ዘርፍ ሃላፊ ሲራጅ ፈጌሳ እንዲሁም የፌዴራል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችና የዞኑ አመራሮች ተገኝተዋል።
ለሁለት ቀናት በሚካሄደው ጉባኤ ላይ የዞኑ ተወላጅ ባለሃብቶች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችም እየተሳተፉ ነው፡፡
በታሪኩ ወ/ሰንበት