ቢዝነስ

ሲዳማ ባንክ ሥራ ጀመረ

By Alemayehu Geremew

July 03, 2023

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ባንክ አክሲዮን ማኅበርን በይፋ ሥራ አስጀመሩ፡፡

በሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልሉ እና የባንኩ አመራሮች መገኘታቸውን የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡