Fana: At a Speed of Life!

ቢሮው ለትግራይ ክልል 9 ሺህ 500 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፕሮጀክቶች አገልግሎት ቢሮ በትግራይ ክልል ለሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች 9 ሺህ 500 የአፈር ማዳበሪያን ጨምሮ ሌሎች ድጋፎችን አድርጓል፡፡

ቢሮው ከአፈር ማዳበሪያ በተጨማሪ 3 ሺህ ኩንታል ጤፍ፣ 1 ሺህ 585 ኩንታል ስንዴ እና 400 ኩንታል በቆሎ ድጋፍ ማድረጉ ተገልጿል፡፡

በተደረገው ድጋፍም ከ52 ሺህ በላይ ወገኖችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የቢሮው መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.