ስፓርት

አትሌት ሃብታሙ ዓለሙ እና ወርቅነሽ መለሰ የ800 ሜትር ማጣሪያውን አለፉ

By Mikias Ayele

August 23, 2023

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሃብታም ዓለሙ እና አትሌት ወርቅነሽ መለሰ በ800 ሜትር ማጣሪያ በተለያየ ምድብ 1ኛ እና 3ኛ ሆነው በማጠናቀቅ ለግማሽ ፍጻሜው አልፈዋል፡፡

ትዕግስት ግርማ ከምድቧ 6ኛ ሆና ማጣሪያውን በማጠናቀቋ ወደ ቀጣዩ ዙር ሳታልፍ ቀርታለች፡፡