በ5000 ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሎቶች ድል አልቀናቸውም On Aug 26, 2023 940 ሃንጋሪ ቡዳፔስት ላይ በተካሄደው የዛሬው ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ 5ኛ እስከ 7ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል፡፡ 940 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint