ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጅማ ዞን የልማት ስራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጅማ ዞን የልማት ስራዎችን ለማየት የመስክ ጉብኝት አድርገዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የፌዴራልና የክልል አመራሮችም የልማት ስራዎቹን መጎብኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።