ቢዝነስ ቪዲዮ

ወደ ጂቡቲ የሚደርገው በረራ በሣምንት 17 ጊዜ ሊሆን ነው

By Alemayehu Geremew

October 02, 2023

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ ወደ ጂቡቲ የሚያደርገውን በረራ በሣምንት ወደ 17 ጊዜ አሳደገ፡፡

አየር መንገዱ ከፈረንጆቹ ኅዳር 1ቀን 2023 ጀምሮ ወደ ጂቡቲ የሚያደርገውን በረራ የሚያሳድገው ሦስት የሌሊት በረራዎችን በመጀመር መሆኑንም ጠቁሟል፡፡