የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የቢሾፍቱ ችግኝ ማፍያን ጎበኙ

By Feven Bishaw

May 17, 2020

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የቢሾፍቱ ችግኝ ማፍያን ጎበኙ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በመጪው ክረምት ለሚካሂደው የ5 ቢሊዮን ችግኞች የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የሚደረገውን ዝግጅት መመልከታቸውን ገልጸዋል፡፡