ስፓርት

ሉሲዎቹ ከናይጀሪያ አቻቸው ጋር 1 ለ 1 ተለያዩ

By Meseret Awoke

October 25, 2023

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሎምፒክ ማጣሪያ ጨዋታ ከናይጄሪያ አቻው ጋር ጨዋታውን ያከናወነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያየ።

ሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ዛሬ ቀን 9:30 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተካሄደ ሲሆን ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል።

የመልሱ ጨዋታ ጥቅምት 20 አቡጃ ላይ እንደሚካሄድ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

#Ethiopia #Nigeria #Football

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!