ስፓርት

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሚሳተፉ ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆነ

By Melaku Gedif

November 10, 2023

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ላለበት ወሳኝ ጨዋታ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡

አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከሴራሊዮን እና ቡርኪና ፋሶ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ የሚያሰልፏቸውን 23 ተጫዋቾች መለየታቸውንም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ህዳር ወር መጀመሪያ ላይ ከሴራሊየን እና ቡርኪና ፋሶ ጨዋታውን ለማድረግ ነገ የመጨረሻ ልምምዱን በመስራት ማምሻውን ወደ ስፍራው እንደሚያቀና ተጠቁሟል፡፡

በማጣሪያ ጨዋታው የሚሳተፉ 23 ተጫዋቾች ሥም ዝርዝርም እንደሚከተለው ቀርቧል፡-