አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ኮምቦልቻ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በዛሬው ዕለት ደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ገብተዋል።
በኮምቦልቻ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አብዱ ሁሴን፣ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ኃላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ(ዶ/ር) ጨምሮ የፌዴራል፣ የክልልና የዞን አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
እንዲሁም የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች በአቀባበል ስነስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል።
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!