ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ጋር የስራ አፈፃፀም ግምገማ ጀምረዋል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ጋር የስራ አፈፃፀም ግምገማ ጀምረዋል።
ግምገማው፥ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ክንውን ላይ ትኩረት ማድረጉን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።