የሀገር ውስጥ ዜና

“ሕወሓት የተሻለ ሀሳብ ያለውን አመራር የሚያስተናግድበት ሜዳ የለውም”- የሕወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩ

By Tibebu Kebede

May 26, 2020

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ ) “ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) የተሻለ ሀሳብ ያለውን አመራር የሚያስተናግድበት ሜዳ የለውም” ሲሉ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ሚሊዮን አብርሃ ተናገሩ።

“የትግራይ ወጣት ከአንድ አቅጣጫ ብቻ የሚመጣን አስተሳሰብ በመቀበል ጦርነት ናፋቂ ሊሆን አይገባም” ብለዋል።