የሀገር ውስጥ ዜና

የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

By Tibebu Kebede

May 28, 2020

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

ለሁለት ቀናት በሚቆየው በዚሁ መድረክ ላይ የአጋር ፓርቲዎችን ጨምሮ ውህደት የፈጸሙ ፓርቲዎች እየተሳተፉበት ነው።