Fana: At a Speed of Life!

የጥምቀትን በዓል ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀትን በዓል ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስታውቋል፡፡

የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ በዓሉን አስመልክቶ መግለጫ እየሰጡ ነው፡፡

ብፁዕነታቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጃን ሜዳ በተጨማሪ ከ78 ያላነሱ የባሕረ ጥምቀት ሥፍራዎች ተዘጋጅተው በርካታ ምዕመናን እና እንግዶች በተገኙበት በዓሉ እንደሚከበር ተናግረዋል፡፡

በምንይችል አዘዘው

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡ (FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.