Fana: At a Speed of Life!

የመብረቅ አደጋ ባስከተለው እሳት 9 የቀንድና የጋማ ከብቶች ሞቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ሁልባረግ ወረዳ በመብረቅ አደጋ ምክንያት በተነሳ እሳት ዘጠኝ የቀንድና የጋማ ከብቶች ተቃጥለው መሞታቸውን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

በመብረቅ አደጋ ምክንያት በተነሳ እሳት በእስሳቱ ላይ ከደረሰው ጉዳት ባለፈ አንድ የሳር ክዳን ቤት በእሳት መውደሙን ከክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.