ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአይ ኤም ኤፍ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂዬቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ይይቱ ከጣልያን-አፍሪካ ጉባዔ ጎን ለጎን መካሄዱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡