ስፓርት

ናይጄሪያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አለፈች

By Meseret Awoke

February 02, 2024

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት 2፡00 ሰዓት ላይ በተደረገ የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ናይጄሪያ አንጎላን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች፡፡

ውጤቱን ተከትሎም ናይጄሪያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ማለፍ ችላለች፡፡

ምሽት 5 ሰዓት ላይ የሚደረገው የዲሞክራቲክ ኮንጎና ጊኒ ጨዋታ ወደ ግማሽ ፍጻሜ የሚያልፈውን ሁለተኛ ሀገር የሚያሳውቅ ይሆናል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!