በሮቤ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሮቤ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እተካሄደው፡፡
በውይይት መድረኩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ፣ የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
በመድረኩ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎቹ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከሕብረተሰቡ ጋር በመምከር ላይ ናቸው፡፡
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_televisionበመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!