Fana: At a Speed of Life!

የተለያዩ ሀገራት መሪዎችና ሚኒስትሮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት መሪዎችና ሚኒስትሮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል።

በጉብኝቱ ላይ÷ የቻድ የሽግግር መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ሰክሰስ ማስራ፣ የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሄሌና ሲሚዶ፣ የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች፣ የተቋማት አመራሮች ተገኝተዋል።

የዓድዋ የድል መታሰቢያ ድሉ ከተገኘ ከ128 ዓመታት በኋላ ከፍታውን በሚመጥን መልኩ መገንባቱ ለጎብኝዎች ተገልጿል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.