ጨፌ ኦሮሚያ የአቶ ታዬ ደንዳአን ያለመከሰስ መብት አነሳ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው 6ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባዔ የአቶ ታዬ ደንዳአን ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡
የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ የነበሩት ታዬ ደንደአ ታኅሣስ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከሽብር ድርጊት ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በሕግ ቁጥጥር ሥር መዋላቸው ይታወሳል፡፡