የሀገር ውስጥ ዜና

9ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና የፓሲፊክ ሀገራት መሪዎች ስብሰባ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው

By Tibebu Kebede

December 17, 2019

 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 9ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና የፓሲፊክ ሀገራት መሪዎች ስብሰባ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ነው።

በአምባሳደር ማርቆስ ተክሌ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክም በስብሰባው እየተሳተፈ ይገኛል።