ዓለምአቀፋዊ ዜና

በቻይና የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በማህበረሰቡ ውስጥ መቆሙ ተገለፀ

By Feven Bishaw

June 05, 2020

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በቻይና የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በማህበረሰቡ ውስጥ መቆሙን የሃገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በሃገሪቱ ትናንት ምንም ሰው በቫይረሱ መያዙ አልተመዘገበም ነው የተባለው፡፡