Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ48ኛ ጊዜ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሴቶችን እናብቃ፣ ሰላምና ልማት እናረጋግጥ” በሚል መሪ ሐሳብ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም ለ113ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ በዛሬው ዕለት ተከብሮ ይውላል፡፡

ዕለቱን ምክንያት በማድረግም ቀደም ብሎ በተጀመረው ንቅናቄ ለችግር ተጋላጭ ወገኖች የአልባሳት፣ የምግብና የንጽህና መጠበቂያ ድጋፍ መደረጉ ተገልጿል፡፡

ዕለቱን ከማክበር ባለፈም ለማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንዲሁም ጾታዊ ጥቃት ለተጋለጡ ሴቶች ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.