በመዲናዋ ከተማ አቀፍ የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል፡፡
የጽዳት ዘመቻው”ከተማዬን እያፀዳሁ የአመራርነት ሚናዬን እወጣለሁ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡
ዘመቻው የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች እስከ ወረዳ ወርደው ያስተባበሩትና ሰፊው የከተማዋ ነዋሪ የተሳተፈበት መሆኑንም የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
#Ethiopia #AddisAbeba
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!