Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 625 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 625 መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ።

ቢሮው ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገው ምርመራ በከተማዋ 115 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸውም ጠቅሷል።

ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ ትናንት ሰባት ሰዎች ከአዲስ አበባ ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውንም አስታውቋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.