የሀገር ውስጥ ዜና

በሰንዳፋ በኬ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

By Meseret Awoke

April 02, 2024

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰንዳፋ በኬ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች ‘ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን” በሚል መሪ ሃሳብ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡

የሰንዳፋ በኬ ከተማ ነዋሪዎችም በለውጡ አመራር እየተመዘገቡ የሚገኙ ድሎችን ለውጡን እናረጋግጣለን! ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰለም! የጋራ ትርክት ለሀገር ግንባታ! ፈተናዎች ከብልፅግና ጉዞአችን አይገቱንም! የሚሉ እና የመሳሰሉ መፈክሮችን በመያዝ የድጋፍ ሰልፉን አድርገዋል፡፡

በአሸናፊ ሽብሩ