Fana: At a Speed of Life!

የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በኖርዌይ ኦስሎ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ እየተካሄደ ነው።

የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓቱ ላይ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ተገኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድባለፈው መስከረም 30 በኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሆነው መመረጣቸው የሚታወስ ነው።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.