የሀገር ውስጥ ዜና

አየር መንገዱ ወደ ካሜሩን ዱዋላ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 11 ሊያሳድግ ነው አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካሜሩን የንግድና የኢኮኖሚ ማዕከል ወደ ሆነችው ዱዋላ ከተማ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 11 ሊያሳድግ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም ከመጪው ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ አየር መንገዱ ወደ ካሜሩን ዱዋላ የሚያደርገውን በረራ ወደ 11 ከፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ወቅት ወደ ከተማዋ 7 ሳምንታዊ በረራዎችን እያደረገ እንደሚገኝ ተመላክቷል።

By Melaku Gedif

April 25, 2024

አየር መንገዱ ወደ ካሜሩን ዱዋላ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 11 ሊያሳድግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካሜሩን የንግድና የኢኮኖሚ ማዕከል ወደ ሆነችው ዱዋላ ከተማ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 11 ሊያሳድግ ነው፡፡

በዚህ መሰረትም ከመጪው ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ አየር መንገዱ ወደ ካሜሩን ዱዋላ የሚያደርገውን በረራ ወደ 11 ከፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ወቅት ወደ ከተማዋ 7 ሳምንታዊ በረራዎችን እያደረገ እንደሚገኝ ተመላክቷል።