የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ትምህርት ዘመን የ2ኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡
የፈተና መርሐ ግብሩ በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠውን የፈተና የሚወስዱ ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች ነው ይፋ የተደረገው፡፡
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው አካላት ዝግጅት እንዲያደር
አሳስቧል፡፡
የፈተና መርሐ ግብሩ ከታች ባለው ሰንጠረዥ ቀርቧል ፡-
