ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ያደረጓቸው ንግግሮች እና ያስተላለፏቸው መልዕክቶችን የያዘው ‘ከመስከረም እስከ መስከረም’ መጽሕፍ ዛሬ ይፋ ይሆናል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስከረም 24 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ መስከረም 24 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ያደረጓቸው ንግግሮች እና ያስተላለፏቸው መልእክቶችን የያዘው ‘ከመስከረም እስከ መስከረም’ መጽሕፍ ዛሬ ይፋ እንደሚሆን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡