Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ 86 ሺህ 672 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና በ182 የፈተና ጣቢያዎች ለ86 ሺህ 672 ተማሪዎች እየተሰጠ ነው፡፡

2 ሺህ 200 ፈታኞች፣ 700 ሱፐር ቫይዘሮች እና 182 የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎችን በማሳተፍ ፈተናው እየተሰጠ መሆኑን የአሥተዳደሩ ትምህርት ቢሮ መረጃ አመላክቷል፡፡

በጠዋቱ የፈተና መርሐ-ግብርም ተማሪዎቹ አማርኛ እና እንግሊዘኛ የትምህርት ዓይነቶችን እየተፈተኑ መሆኑ ተገልጿል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.