የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔውን ነገ ይጀመራል

By Tibebu Kebede

June 17, 2020

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክርምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባዔ ነገ በሀዋሳ ከተማ እንደሚጀመር ተገለጸ።

የምክር ቤቱ ጉባዔ ከሰኔ 11 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ቀናት እንደሚካሄድ የምክር ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ወይዘሮ ዓለሚቱ አበበ ተናግረዋል።